ሐብታሙ አያሌው በዛሬው እለት ለህክምና ወደ አሜሪካን ሀገር ገባ

ሐብታሙ አያሌው ለረዥም ግዜ በእስር ላይ ቆይቶ በደረሰበት እንግልት እና ድብደባ ለከፍተኛ የጤና ቀውስ የተዳረገ መሆኑ ይታወሳል:: ነገር ግን መንግስት ለህክምና እንዳይወጣ አግዶት ለረዥም ግዜ በበሽታው ሲንገላታ ቢቆይም በዛሬው እለት ለህክምና ወደ አሜሪካን ሀገር ገብቷል::በዚህ አጋጣሚ እርሱንም ባለቤቱንም እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ይህ ጉዳይ እንዲሳካ ከፍተኛ ጥረት ላደረጋቸሁ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!